ለደብረ ታቦር ዪኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
- ሁለተኛ ዓመት እና ከሁለተኛ ዓመት በላይ የሆናችሁ የደብረ ታቦር ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ትምህርት ምዝገባ ጥር 2 እና 3/2016 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
- የሪሚዲያል እና የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ደግሞ ጥሪ እስክናደርግ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
ማሳስቢያ:- ከጠተቀስው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መግባት አይቻልም።
ማሳስቢያ:- ከጠተቀስው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መግባት አይቻልም።