በ23ኛው የ ጀ.ኤች. ጃክሰን ( J.H. Jackson) የምስለ ችሎት ውድድር የመጀመሪያ ቀን ውሎ የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የህግ ት/ቤት ልዑካን ቡድን በከሳሽ በኩል በመሆን ከታዋቂው የኡጋንዳ ማካሬሬ ዩኒቨርስቲ አቻው ጋር በነበረው ክርክር ተማሪዎች ላለፉት 8 ወራት ሲዘጋጁ የቆዩበትን የህግ እና የሙግት …
Debre Tabor University (DTU) recently participated in a prestigious moot court competition, facing off against a formidable team from Makerere University, Uganda. Representing the complainant side, DTU students showcased their exceptional legal reasoning and advocacy skills, culminating in eight months …
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የትንሳኤ በዓልን በዛሬው ዕለት የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች እና ስራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት እንዲሆን በበዓሉ ላይ የተገኙት የሥራ ሃላፊዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለመላ …
We are thrilled to announce that Debre Tabor University remains an active member of Africa-UniNet for 2025! This membership opens doors to incredible opportunities for collaboration, research, and development across African and Austrian Universities. We encourage all faculty members to …
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ 1446ኛውን የኢድ-አልፈጥር በዓልን የተለያዩ የስራ ክፍል ኃላፊዎች በተገኙበት በድምቀት አክብሯል ። በበዓሉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርስቲው የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ልዩ እረዳት አቶ ይሁን አያሌው ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ለአንድ ወር ያህል በትጋት ሲያከናውኑት የነበረውን የፆም ጊዜ …
Debre Tabor University today joyously marked the 1446th celebration of Eid al-Fitr, a momentous occasion that brought together students, faculty, and university officials in a spirit of harmony and festivity. In a gesture of goodwill and inclusivity, distinguished university officials—including …
On March 18, 2017, Debre Tabor University College of Health Sciences convened a quality review meeting focused on the accreditation of its Department of Medicine. The event brought together university management, faculty, and various stakeholders to discuss the accreditation process …
Debre Tabor University, in collaboration with the South Gondar Zone High Court and the Justice Directorate of the Zonal Administration, successfully hosted the final round of its esteemed Moot Court Competition on March 27, 2025. Speaking on the occasion, Dr. …
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት ከደቡብ ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና ከደቡብ ጎንደር ዞን ፍትህ መምሪያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉ የምስለ ችሎት ውድድር ዛሬ መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ፍጻሜውን አግኝቷል ፡፡ በውድድሩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክና ምርምር ጉዳዮች …
የግብርና እና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ፋሲል ንጉሴ እንደገለፁት የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ከግብርና መምሪያው ጋር በመቀናጀት በከተማ ግብርና ለተደራጁ የወጣቶች ፣ የአባት አርበኞች ፣የአካል ጉዳተኞች እና ሌሎች ማህበራት አደረጃጀታቸውን እና ቦታው ለጓሮ አትክልት ያለውን ምቹነት በማጥናት ውጤታማ …







