ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ፤ የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በቅድመ እና በድኅረ-ምረቃ መርሀግብሮች ያስተማራቸውን 544 ተማሪዎችን በድምቀት ያስመረቀ ሲሆን ዩኒቨርስቲው ለ11ኛ ዙር ለምረቃ ካበቃቸው ተማሪዎች መካከል 403 ወንዶች ሲሆኑ 141 ደግሞ ሴቶች ናቸው።በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የደብረ …
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሩሲያው ዩልያኖቭስክ ዩኒቨርሲቲ ጋር ጳጉሜ 5/2015ዓ.ም የሩሲያን ቋንቋ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፤ የአማርኛን ቋንቋ በዩልያኖቭስክ ዩኒቨርሲቲ ለመስጠት፤ የሁለቱ ሀገራት የባህል ለባህል ልውውጥ ስምምነት፤ የምርምር፣ የማኅበረሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራ ለመስራት፤ የሁሉቱም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችና መምህራን በጋራ ፕሮጀክት ትምህርታዊ ጉዞ፤ …
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪወች በተማሪወች አገልግሎት ዳይሬክተር ጽ/ቤት እና በተማሪወች ህብረት አስተባባሪነት በተዘጋጀው የ2016 ዓ.ም የፋሲካ በዓል ላይ የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች እና ሌሎች የስራ ሀላፊወች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተማሪወችና ማህበረሰብ በተገኙበት የፋሲካ በዓልን በደመቀ ሁኔታ በጋራ …
በ2012 ዓ.ም የተመሰረተው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሱስ ማገገሚያ ማእከል በሀገሪቱ ከሚገኙ በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ማእከላት አንዱ ሲሆን ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ለበርካታ ታካሚወች ህክምና እና ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል። በምዕራብ አውስትራሊያ በፐርዝ ከተማ የሚገኘው የደብረ ሀይል ቅዱስ ገብርኤል እና ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አገልጋይ …
የደብረ ታቦር ዩነቨርሲቲ ለደብረ ታቦር ከተማ የመንግስት ጡረተኞች ማህበር እና ለአረጋዊያን ማህበር በግብርና ምርት እራሳቸውን በገቢ እንዲያጠናክሩ የትራክተር እርሻ ድጋፍ አድርጓል፡፡ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው መምህራን ለማህበራቱ በልማት እቅዶቻቸው ላይ የማማከር አገልግሎት እና የንግድ አዋጭነት ጥናት ድጋፍ እያደረጉ ይገኛል፡፡
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እስልምና እምነት ተከታይ ተማሪወች በተማሪወች አገልግሎት ዳይሬክተር ጽ/ቤት እና በተማሪወች ህብረት አስተባባሪነት በተዘጋጀው የ2016 ዓ.ም የኢድ አልፈጥር በዓል ላይ የዩኒቨርስቲው ሁሉም ፕሬዚዳንቶች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች እና ሌሎች የስራ ሀላፊወች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተማሪወችና ማህበረሰብ በተገኙበት የኢድ አልፈጥርን በአል በጋራ …
1. በባለፈው ዓመት የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ፣2. በአዲስ አንደኛ ዓመት የተመደባችሁ እና3. በዚህ ዓመት የሪሚዲያል ፕሮግራም እንድትከታተሉ ደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፤የ2016 ዓ.ም ትምህርት ምዝገባ ከየካቲት 25 እስከ የካቲት 27/2016 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡-➢ በመቅደላ አምባ ዩንቨርሲቲ በሪሚዲያል …
የአቬየሽን ኢኖቬሽን ኤክስፖ “ፈጠራ ለኢኖቬሽን ልህቀት” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ሲቪል አቬየሽን ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ጋር በጋራ አዘጋጅነት ከታህሳስ 1 እስከ ታህሳስ 6 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የአቪየሽን ኤክስፖ ላይ በመስኩ የተለያዩ የፈጠራ ስራቸውን ያቀረቡ በርካታ ተቋማት የተሳተፉ …
……………………………………………………………………. ህዳር 17/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ እንደገለጹት በቀጣይ ሁለት ዓመታት 9 ዩኒቨርስቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል። በ32ኛው የትምህርት ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ትይዩ መድረክ መክፈቻ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ …