ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 24 /2015 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት እና ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅ የሚያግዙ ሁኔታዎች ዙሪያ የትምህርት ሚኒስቴርና የፈተናወች ድርጅት የፈተና አስፈፃሚዎች፣ የዩኒቨርስቲው አመራሮች፣ የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ሃላፊ …
ዛሬ ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን ለማስፈፀም ለተመደቡ አስተባባሪዎች እና ፈታኞች ዩኒቨርስቲው ከደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር፣ ደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የትምህርት መምሪያ እና የቱሪዝም መመሪያ ጋር በመተባበር ፕሮግራሙን ያዘጋጀ ሲሆን በዛሬው ውሎ ከቱሪስት መስህቦች መካከል …
ሃምሌ 13/2015 ዓ.ም በመደበኛና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር እንዲሁም በክረምትና በኤክስቴሽን 1ሺ 202 ተማሪዎችን ለ10ኛ ጊዜ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ከ2004 ዓ.ም ስራ የጀመረና ቀደም ሲል በትምህርት ክፍልና ፍኩሊቲ ይጠቀሱ የነበሩትን ወደ ትምህርት ቤትና ኮሌጅ አሳድጎ በአሁኑ ሰዓት በ5 ኮሌጆችና በ1 ኢንስቲትዩቱ …
——————————————————————————————————————————– የደብረ ታቦር ዪኒቨርሲቲ ከደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር የተከናወነ ሲሆን የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብሩ በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ፀጉር-አዲኮ ቀበሌ ቡርሳ ተራራ የተከናወነ ሲሆን ሶስቱን ክፍለ ከተሞች ጨምሮ ከ80 ሺ በላይ ችግኞች ተተከለዋል። በችግኝ …
“Kids’ Program” ማለት ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች መሰረታዊ የሆነ ስለ ሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርቶች በተግባር ተኮር የማስተማር ስነ ዘዴ፣አቅማቸውን በሚመጥን መልኩ የሚሰጥ ስልጠና ነው። ይህ ፕሮግራም ለህጻናት በለጋ እድሚያቸው ለሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርቶች በቂ ግንዛቤ ይዘው እንዲያድጉ ከማድረጉ በተጨማሪ …