ማሳስቢያ:- ከጠተቀስው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መግባት አይቻልም።
The Academic, Research, Technology Transfer, and Community Service Vice President Office has an interdisciplinary journal accredited by the university senate. Following the approval, the office would like to appoint a qualified candidate for the position of journal Editor-in-chief. Eligibility …
የአቬየሽን ኢኖቬሽን ኤክስፖ “ፈጠራ ለኢኖቬሽን ልህቀት” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ሲቪል አቬየሽን ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ጋር በጋራ አዘጋጅነት ከታህሳስ 1 እስከ ታህሳስ 6 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የአቪየሽን ኤክስፖ ላይ በመስኩ የተለያዩ የፈጠራ ስራቸውን ያቀረቡ በርካታ ተቋማት የተሳተፉ …
……………………………………………………………………. ህዳር 17/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ እንደገለጹት በቀጣይ ሁለት ዓመታት 9 ዩኒቨርስቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል። በ32ኛው የትምህርት ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ትይዩ መድረክ መክፈቻ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ …
የተፈረመው መግባቢያ ሠነድ ዩኒቨርሲቲውንና ተቋሙን ከማስተሳሰር ባለፈ ሁለቱም ተቋማቶች ለሀገር የሚጠቅሙና ለመጪው ትውልድ የሚጠቅሙ ስራዎችን በዘላቂነት የሚሰሩ እንደሆኑ ሲጠቆም ነገር ግን ይኸው ተሞክሮ በሁለቱ ተቋማት ብቻ ሳይወሰንና ታጥሮ ሳይቀር ለጋራ የሀገር እድገት በትጋት መስራት እንደሚጠበቅና ሌሎች በዘርፉ የሚሰሩ ተቋማትንም በመጋበዝ …
As #Debre_Tabor_University is both a founding member institution (in 2020) and an active member (for 2023) of the #Africa_UniNet, we are glad to inform you that the #4th_Africa_UniNet_call for research cooperation projects is open from 1 September – 30 November …
ነኅሴ 07/2015 ዓ.ም (የትምህርት ሚኒስቴር) የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ፈተና ከመላው ኢትዮጵያ ወደ ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የተመደቡ ሁሉ በሰላም ወደመጡበት ተሸኚተዋል። የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አነጋግረኝ ጋሻው ቦታው ግጭት የተቀሰቀሰበት እንደመሆኑ ህዝቡ ደጀን በመሆን ትክክለኛውን ኢትዮጵያዊ ፍቅር እና ማንነታችንን ባያሳይ ኖሮ …
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 24 /2015 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት እና ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅ የሚያግዙ ሁኔታዎች ዙሪያ የትምህርት ሚኒስቴርና የፈተናወች ድርጅት የፈተና አስፈፃሚዎች፣ የዩኒቨርስቲው አመራሮች፣ የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ሃላፊ …
ዛሬ ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን ለማስፈፀም ለተመደቡ አስተባባሪዎች እና ፈታኞች ዩኒቨርስቲው ከደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር፣ ደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የትምህርት መምሪያ እና የቱሪዝም መመሪያ ጋር በመተባበር ፕሮግራሙን ያዘጋጀ ሲሆን በዛሬው ውሎ ከቱሪስት መስህቦች መካከል …
ሃምሌ 13/2015 ዓ.ም በመደበኛና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር እንዲሁም በክረምትና በኤክስቴሽን 1ሺ 202 ተማሪዎችን ለ10ኛ ጊዜ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ከ2004 ዓ.ም ስራ የጀመረና ቀደም ሲል በትምህርት ክፍልና ፍኩሊቲ ይጠቀሱ የነበሩትን ወደ ትምህርት ቤትና ኮሌጅ አሳድጎ በአሁኑ ሰዓት በ5 ኮሌጆችና በ1 ኢንስቲትዩቱ …