
ማስታዎቂያ
- Categories አማርኛ ዜና, Announcements
- Date October 22, 2024
ለደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፤
በ2016 ዓ.ም አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ የደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 25-26/2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በ2016 ዓ.ም በተለያዩ ምክንያቶች መምጣት ያልቻለችሁ እና ዊዝድሮዋል መሙላት ሳትችሉ የቀራችሁ ተማሪዎች በዚህ ዓመት ትምህርታችሁን ከቀጣይ ባች ጋር መቀጠል እንድትችሉ ዩንቨርስቲው ስለፈቀደ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ አመት የምትቀላቀሉ (2016 ዓ.ም ሪሚዲያል የነበራችሁና በአዲስ የምትመደቡ) ተማሪዎች ደግሞ በሌላ ማስታዎቂያ ጥሪ ስለሚተላለፍ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
• ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መግባት አይቻልም፡፡
• ለበለጠ መረጃ የዩንቨርሲቲውን ድህረገጽ www.dtu.edu.et ን ይጎብኙ፡፡
ደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Previous post
በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ተመረቁ፡፡
October 22, 2024
Next post
Dialogue on Cooperation and Exchange Between DTU and Jianghan University in Wuhan
October 23, 2024
You may also like

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የትንሳኤ በዓልን በድምቀት አከበሩ።
20 April, 2025

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ 1446ኛውን የኢድ-አል ፈጥር በዓል በድምቀት አከበረ ።
30 March, 2025

የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ሁለተኛው ዙር የህግ ተማሪዎች የምስለ-ችሎት የፍፃሜ ውድድር ተካሄደ።
27 March, 2025